Food technology services we provide
Food processing factory equipment selection and layout design revision or recommendation
የምግብ ፋብሪካ ማሽኖች አቀማመጥ ማማከር እና በግዥ ወቅት ማሽነሪ የመለየት እና የመምረጥ ማማከር አገልግሎት
Food fortification consultancy and training
- Wheat flour fortification with vitamin and minerals
- Maize flour fortification with vitamin and minerals
- Edible oil fortification with vitamin A and D3
- Edible salt fortification with iodine and vitamin B9
በምግብ ማበልጸግ ስራ ዙሪያ የማማከር እና ስልጠና አገልግሎት
- የስንዴ ዱቄት በቫይታሚን እና ሚኒራል ማበልጸግ
- የበቆሎ ዱቄት በቫይታሚን እና ሚኒራል ማበልጸግ
- የምግብ ዘይት በቫይታሚን ማበልጸግ
- የምግብ ጨው በአዮዲን እና ቫይታሚን ቢ9 ማበልጸግ
Food industry sector data collection and analysis
የምግብ ኢንዱስትሪ መረጃ መሰብሰብ እና ጥናት ማድረግ
Food ingredients dosing equipment selection, supply and automation services
ተመጥነው የሚጨመሩ የምግብ ንጥረነገሮች (ቅመሞች) መለኪያ እና መጥኖ መጨመሪያ ማሽኖች ማቅረብ (አውቶ ማቲክ ወይም ከሰው ንክኪ ውጭ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን መምረጥ)














