Food technology services we provide

Food processing factory equipment selection and layout design revision or recommendation

የምግብ ፋብሪካ ማሽኖች አቀማመጥ ማማከር እና በግዥ ወቅት ማሽነሪ የመለየት እና የመምረጥ ማማከር አገልግሎት

Food fortification consultancy and training 
  1. Wheat flour fortification with vitamin and minerals 
  2. Maize flour fortification with vitamin and minerals 
  3. Edible oil fortification with vitamin A and D3 
  4. Edible salt fortification with iodine and vitamin B9

በምግብ ማበልጸግ ስራ ዙሪያ የማማከር እና ስልጠና አገልግሎት 

  1. የስንዴ ዱቄት በቫይታሚን እና ሚኒራል ማበልጸግ 
  2. የበቆሎ ዱቄት በቫይታሚን እና ሚኒራል ማበልጸግ 
  3. የምግብ ዘይት በቫይታሚን ማበልጸግ 
  4. የምግብ ጨው በአዮዲን እና ቫይታሚን ቢ9 ማበልጸግ

Food industry sector data collection and analysis

የምግብ ኢንዱስትሪ መረጃ መሰብሰብ እና ጥናት ማድረግ

Food ingredients dosing equipment selection, supply and automation services

ተመጥነው የሚጨመሩ የምግብ ንጥረነገሮች (ቅመሞች) መለኪያ እና መጥኖ መጨመሪያ ማሽኖች ማቅረብ (አውቶ ማቲክ ወይም ከሰው ንክኪ ውጭ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን መምረጥ)

Share with